1 / 27

በትራንስፖርት ሚኒስቴር የኢት ዮ ጵያ መንገዶች ባለሥልጣን

በትራንስፖርት ሚኒስቴር የኢት ዮ ጵያ መንገዶች ባለሥልጣን. የ2005 በጀት ዓመት አፈፃፀም እና የ2006 በጀት ዓመት ዕቅድ. ነሐሴ 2005 ዓ.ም . አዲስ አበባ. የአቀራረብ ቅደም ተከተል. 1. የ2005 በጀት ዓመት አፈፃፀም 1.1 የ2005 በጀት ዓመት የአስራ ሁለት ወራት አፈፃፀም በካታጎሪ 1.2 የ16 ፕሮጀክቶች አፈፃፀም 1.3 የአምስት ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም 1.4 የታዩ ችግሮች 1.5 የተወሰዱ እርምጃዎች

armand
Download Presentation

በትራንስፖርት ሚኒስቴር የኢት ዮ ጵያ መንገዶች ባለሥልጣን

An Image/Link below is provided (as is) to download presentation Download Policy: Content on the Website is provided to you AS IS for your information and personal use and may not be sold / licensed / shared on other websites without getting consent from its author. Content is provided to you AS IS for your information and personal use only. Download presentation by click this link. While downloading, if for some reason you are not able to download a presentation, the publisher may have deleted the file from their server. During download, if you can't get a presentation, the file might be deleted by the publisher.

E N D

Presentation Transcript


  1. በትራንስፖርትሚኒስቴርየኢትዮጵያመንገዶችባለሥልጣንበትራንስፖርትሚኒስቴርየኢትዮጵያመንገዶችባለሥልጣን የ2005 በጀትዓመት አፈፃፀምእና የ2006 በጀትዓመትዕቅድ ነሐሴ 2005 ዓ.ም. አዲስአበባ

  2. የአቀራረብቅደምተከተል 1. የ2005 በጀትዓመትአፈፃፀም 1.1 የ2005 በጀትዓመትየአስራሁለትወራትአፈፃፀምበካታጎሪ 1.2 የ16 ፕሮጀክቶችአፈፃፀም 1.3 የአምስትዓመትዕቅድአፈፃፀም 1.4 የታዩችግሮች 1.5 የተወሰዱእርምጃዎች 2. የ2006 በጀትዓመትዕቅድ 2.1 የ2006 በጀትዓመትዕቅድለማዘጋጀትየተወሰዱትታሳቢዎች 2.2 የፌደራልመንገዶች¾2006 u˃ ¯Sƒዕቅድ 2.3 የመንገድዘርፍአሠራርንለማሻሻልናየግንባታዋጋንረትንለመቆጣጠርየተነደፉስትራቴጂዎች የ2006 በጀትዓመትዕቅድ 2.4 የ2006 ዕቅድንለማስፈፀምየተቀመጡአቅጣጫዎች

  3. 1. ¾2005 u˃ ¯Sƒ ›ðíìU

  4. 1.1. ¾2005 u˃ ¯Sƒየአስራሁለትወራት¾Y^ ›ðíìUuካታጎሪ

  5. …የቀጠለ

  6. የበጀትአጠቃቀም (በሚ.ብር)

  7. በበጀትዓመቱየተጠናቀቁእናኮንትራታቸውየተፈረመፕሮጀክቶችብዛትበበጀትዓመቱየተጠናቀቁእናኮንትራታቸውየተፈረመፕሮጀክቶችብዛት • 14 ፕሮጀክቶችተጠናቀዋል፡፡ • የ28 ፕሮጀክቶችኮንትራትተፈርሟል፡፡

  8. 1.2 የመንገድዘርፍአሠራርንለማሻሻልናየግንባታዋጋንረትንለመቆጣጠርየተነደፉስትራቴጂዎች

  9. የተከናወኑዋናዋናተግባራት

  10. …የቀጠለ • የመንገዶችግንባታጨረታከመውጣቱበፊትበዲዛይንወቅትየፕሮጀክቶቹንየግንባታክልልነጻማድረግ • የመንገዶችዲዛይንጥራትንየማረጋግጥሰራእናየተጠያቂነትአሰራርንማስፈን • የመንገድዘረፍየምርምርአቅምንማሳደግ • ፕሮጀክቶችበተያዘላቸውወጪእናጊዜእንዲጠናቀቁማድረግ • የኮንትራትአስተዳደርንበየጊዜውመፈተሽናማሻሻል፡፡

  11. 1.3 ¾›Ueƒ ¯Sƒ °pÉ ›ðíìU

  12. የሶስት ዓመታት የመንገድ ዘረፍ አፈጻጸም (ኪ.ሜ እና ሚ.ብር)

  13. የመንገድእድገትበኢትዮጵያ(ኪ.ሜ) 18 % አማካይዓመታዊእድገት

  14. በአምስትዓመቱየሚደረስበትግብ

  15. 1.4 የታዩችግሮች • የአገርውስጥ ተቋራጮችየማኔጅመንትድክመትእናሌሎችችግሮች፣ • በኢመባልምድያለውባለሞያበየጊዜውእየተመናመነመሄድ፣ • የመንገድወሰንማስከበር /RoW/፣እና • የበጀትእጥረት

  16. 1.6 የተወሰዱእርምጃዎች • የሴክተሩንአቅምለማጎልበትየተለያዩድጋፎችለዘርፉተዋንያኖችተሰጥቷል፡፡ • ለአዳዲስ ስራ ተቋራጮች ፕሮጀክቶች ተቀርፀው በርካታ ተቋራጮች ገብተዋል፣ • ከ2100 በላይ መሐንዲሶች በMSc እንዲሰለጥኑ እየተደረገ ነው፡፡ በአስር ሺዎች ለሚቆጠሩ መካከለኛ ባለሞያዎች ስልጠና ተሰጥቷል፡፡ • በሁሉም ፕሮጀክቶች ለሚገኙ የመሳሪያ ኦፕሬተሮች ስልጠና እና የብቃት ምዘና እየተከናወነ ነው፡፡ • መንገዶችን ቀደም ብሎ ከRoW ለማጽዳት እየተሰራ ነው፡፡ • ባለሞያዎችን ለማቆየት ጥናት ተዘጋጅቶ ለቦርድ ቀርቦ ውሳኔ አግኝቷል፡፡ • በተመደበው በጀት መሠረት ፕሮጀክቶች በቅድምተከተል ጨረታው እንዲወጣ ተደርጓል፡፡

  17. 2. የፌደራልመንገዶች¾2006 u˃ ¯Sƒዕቅድ

  18. 2.1 የ2006 በጀትዓመትዕቅድለማዘጋጀትየተወሰዱትታሳቢዎች • የነባርፕሮጀክቶችንስራማስቀጠል፣ • የግንባታወጪያቸውበውጭፋይናንስለሚሸፈኑፕሮጀክቶችቅድሚያመስጠት፣ • በበጀትእጥረትወደ 2006 በጀትዓመትእንዲሸጋገሩየተደረጉእናበGTPበዕቅድየተመለከቱትንፕሮጀክቶችበጠቀሜታቸውመሠረትበቅደምተከተልማካተት፣ • ለስኳር ልማትፕሮጀክቶች ፣ የማዕድንእናየአበባልማትየሚካሄድባቸውአካባቢዎችመዳረሻመንገዶችቅድሚያመስጠት፣ • የአዳዲስየጥናትኘሮጀክቶችንሥራማስጀመር፣ • ጥገናየሚያስፈልጋቸውመንገዶችበመለየትወቅታዊናመደበኛጥገናማከናወንእና • የአቅምግንባታሥራዎችንማካሄድናቸው፡፡

  19. 2.2 የ2006 በጀትዓመትዕቅድ(በዋናዋናተግባራት)

  20. …የቀጠለ

  21. በ2006 በጀትዓመትየሚጠናቀቁኘሮጀክቶች • ጌዶ - ባኮ • ባኮ - ነቀምት • ጅማ - ቦንጋ • ቦንጋ - ሚዛን • ቀብሪደሀር -ደናን • ደናን -ጐዴ • ቀብሪደሃር - ሽላቦ • ሼኮሽ - ቀብሪደሃር • ኢሚ - ላብ • ላብ - ጎዴ • አፖስቶ - ኢርባሞዳ • ኢርባሞዳ - ዋደራ • አጉላ - በራሂሌ • በራሂሌ - ዳሎል • አብአላ - ሻይጉቢመገንጠያ • ኢርቤቲ - አፍዴራ • ነሂሌ - አብአላ • ዲዲግሳላ - ያሎ • ያሎ - ጨርጨር - መሆኒ • እንደስላሴ- ደደቢት • ደደቢት - አዲረመት • ማይፀብሪ- ሽሬ • ውቅሮ - ዛላንበሳ • አዲጎሹ - ሉግዲ • ሰረትመንደር - ወረርኢ • አዲስአበባ - አዳማ • ግንደበር - ጎቤንሳ • ሰምቦ - ሾላገበያ-ጎርፎ-ግንደበር • ጊዳሚ - ሙጊ • ክብረመንግሥት- ሻኪሶ • ያቤሎ-ሜታገፈርሳ-ኦብሎ /ሎት1/ • ያቤሎ-ሜታገፈርሳ-ኦብሎ /ሎት2/ • ያቤሎ-ሜታገፈርሳ-ኦብሎ /ሎት3/ • ሳውላ- ካኮ ኮንት2 /ሎት 1/ • በልታ- ኦቶሎ • ኦቶሎ- ሳውላ • የጅንካከተማመንገድ • ሁምቦ - አርባምንጭ/ሎት 1/ • አለታ - ወንዶ-ቦንሳ-ዳዬ • ሴሩ - ኪ.ሜ 20 /ሎት 1/ • ኪ.ሜ. 20 - ሼክሁሴን /ሎት 2/ • ኪ.ሜ. 60 - ዶሎባይ - ዶሎኦዶ

  22. በ2006 በጀትዓመትየሚጀመሩ ሀ) ጨረታቸውየተጠናቀቀ • ለቡ - አቃቂ - ጎሮ • ድሬዳዋ - ደወሌ • ሉማሜ - ደ/ማርቆስ • ጌዶ - መነቤኛ • አምቦ - ወሊሶ • ኮንሶ - ያቤሎ • ደ/ብርሃን - አንኮበር • አንኮበር - ዱለቻ • ዱለቻ - አዋሽአርባ ለ) ጨረታቸውያልተጠናቀቀ • ሞጆ - ሃዋሳ • ጋሸና - ቢልቢላ/ላሊበላ/ • ዛጎራ - ጋሳይ • ዜማወንዝድልድይ-ባህርዳር • ፍየልውሃ - አቢአዲ • ዳንሻ - አብድራፊቅ-ማይካዱራ • ጉባ - በጎንዲ • አዳባ - አንገቶ • ዶቢ - ኤሊዳር-ቦልሆ • ጅንካ - ሃና • ሃና-F1/F2 • F2 - F3 • F3 - F5 • F5 -ኦሞ/የኦሞድልድይንጨምሮ/ • የነቀምት ከተማ ተለዋጭ መንገድ • ሞሪቾ - ዲምቱ - ቢተና-ዲልቦ-ሶዶ • ቆቃ - አዱላላ - ደብረዘይት • አዲስ- ሞጆ-አዋሳ (Overlay)

  23. በ2006 በጀት ዓመት የሚደረስበት ግብ

  24. 2.3 የመንገድዘርፍአሠራርንለማሻሻልናየግንባታዋጋንረትንለመቆጣጠርየተነደፉስትራቴጂዎች የ2006 በጀትዓመትዕቅድ

  25. የሰውኃይልልማት • 1200 አዳዲስየምህንድስናተማሪዎች በ7 የአገርውስጥዩኒቨርሲቲዎችየድህረ-ምረቃትምህርታቸውንይጀምራሉ፤ • 300 ተማሪዎች ከ5 ዩኒቨርሲቲዎችይመረቃሉ፤ • ለ 960 ከባድኮንስትራክሽንማሽነሪመሳሪያኦፕሬተሮችመደበኛእናየክህሎትክፍተትማሟያሥልጠናይሰጣል፤ • ለ 340 በመካከለኛደረጃላይለሚገኙመንገድግንባታባለሙያዎችበምህንድስናመስክስልጠናይሠጣል፤ (ማቴሪያልቁጥጥር፣ ቅየሳ፣ ድራፍቲንግ፣ የአስፋልትአሰራር፤መንገድግንባታናጥገናወዘተ.)፤ • ለ 300 ከባድየኮንስትራክሽንማሽነሪቴክኒሽያኖችመደበኛናየክህሎትክፍተትማሟያሥልጠናይሠጣል፤ • ለ 900 ባለሙያዎቸበሰውጉልበትቴክኖሎጂመንገድግንባታናጥገናላይየአስፋልትአሰራርንጨምሮሥልጠናይሰጣል፤ • ለ 150 የትራክተርኦፕሬተሮችሥልጠናይሰጣል፤ • መደበኛሥልጠናለሚሰጣቸውሁሉየብቃትምዘናይሠጣል፡፡

  26. 2.4 የ2006 ዕቅድንለማስፈፀምየተቀመጡአቅጣጫዎች • የዲዛይንማኔጅመንት፣ የፕሮጀክቶችቁጥጥርእናRoWላይየማሻሻያስራመስራት፣ • ጥሩአፈጻጸምያላቸውን ተቋራጮችእውቅናበመስጠትየተገኘውንልምድበመቀመርለሌሎች ተቋራጮችማሰራጨት፣ • ተከታታይነትያለውየመስክጉብኝትበማካሄድበፕሮጀክቶችላይየቅርብክትትልማድረግ፣ • በተለያዩምክንያቶችያልተጠናቀቁፕሮጀክቶችእንዲጠናቀቁናእንዲዘጉማድረግ፣ • ከክልሎችእናከተለያዩባለድርሻአካላትጋርበቅርበትእናበቅንጅትመስራት፣ • በኢመባ፣ ተቋራጮችእናአማካሪዎችመካከልያለውንግንኙነትገንቢማድረግ፣ • የሴክተሩንየሰውኃይልየማስፈጸምአቅምማጎልበትእና • ኢመባንሞደርናይዝማድረግ፡፡

  27. አመሰግናለሁ!

More Related