510 likes | 671 Views
ይህን የተፈጥሮ ሃይል ባግባቡ ብንጠቀምበት …. ልጆቻችንን ከዚህ ዓይነት ድካም ማውጣት እንችላለን…. እናቶቻችንን ከዚህ ዓይነት ድካም ማውጣት እንችላለን…. ወንድሞቻችንን ከዚህ ዓይነት ድካም ማውጣት እንችላለን…. እህቶቻችንን ከዚህ ዓይነት ድካም ማውጣት እንችላለን…. ወገኖቻችንን ከዚህ ዓይነት ድካም ማውጣት እንችላለን…. አሮጌ ድልድዮችን ባዲስ ድልድዮች መተካት እንችላለን…. ይህን ዓይነት አደገኛ መንገድ እናሻሽላለን ….
E N D
ይህን የተፈጥሮ ሃይል ባግባቡ ብንጠቀምበት …
ልጆቻችንን ከዚህ ዓይነት ድካም ማውጣት እንችላለን…
እናቶቻችንን ከዚህ ዓይነት ድካም ማውጣት እንችላለን…
ወንድሞቻችንን ከዚህ ዓይነት ድካም ማውጣት እንችላለን…
እህቶቻችንን ከዚህ ዓይነት ድካም ማውጣት እንችላለን…
ወገኖቻችንን ከዚህ ዓይነት ድካም ማውጣት እንችላለን…
አሮጌ ድልድዮችን ባዲስ ድልድዮች መተካት እንችላለን…
ይህን ዓይነት አደገኛ መንገድ እናሻሽላለን …
ይህን ሁሉ ችግር በርጋታ ለሚወጣ ወገን…
ይህን ሁሉ ችግር በላቡ ለሚወጣ ወገን……
ይህን ከመሰለው ድካም ኢትዮጵያውያን እህቶቻችንን ለማዳን
በቀን አራት አምስት ጊዜ ውኃከማጓጓዝ ፈንታ…
በቃጠሎ ፀሐይ ውኃ ፍለጋ ከመንከራተት ፋንታ…
ይህንን የተፈጥሮ ሃብታችንን ወደ ሃይል ብንለውጠው…
በሚጠቅም መንገድ ይህንን ሃይል ብንገነባው…
ይህንን ዓይነት ሃይል አለው… Tekeze Hydropower Project
የሥራው ውጤት….. Tekeze Hydropower Project
የሥራው ሂደት… Gilgel Gibe Dam Project
የሥራው እድገት… EEPCO Ethiopian Electric Power Corporation
The Historic Renaissance Dam ProjectIs The Answer የሥራ ውጤት… EEPCO Ethiopian Electric Power Corporation
The Historic Renaissance Dam ProjectIs The Answer መሠረት ሲጣል… EEPCO Ethiopian Electric Power Corporation
The Historic Renaissance Dam ProjectIs The Answer ሥራ በተግባር ሲተረጎም… EEPCO Ethiopian Electric Power Corporation
The Historic Renaissance Dam ProjectIs The Answer የሥራ ፍሬ አርኪ ሲሆን… EEPCO Ethiopian Electric Power Corporation
The Historic Renaissance Dam ProjectIs The Answer የ ኤሌክትሪክ ሃይል ለሃገር እድገት… EEPCO Ethiopian Electric Power Corporation
ከጨለማ ወደ ብርሃን ጉዞ… The Historic Renaissance Dam ProjectIs The Answer EEPCO Ethiopian Electric Power Corporation
The Historic Renaissance Dam ProjectIs The Answer ወንዞቻችንን ወደ ልማት… Tis Abay Dam - Ethiopia
ሕዝባችን ወደ ሥራ … The Historic Renaissance Dam ProjectIs The Answer Renaissance Dam project in the western part of Ethiopia
The Historic Renaissance Dam ProjectIs The Answer ከባዱ የምሥረታ ሥራ… Renaissance Dam project in the western part of Ethiopia
አዎ ! ይቻላል… The Historic Renaissance Dam ProjectIs The Answer Tekeze Hydropower Project
The Historic Renaissance Dam ProjectIs The Answer ከባዱ የግንባታው ሥራ… Gilgel Gibe Dam Project
The Historic Renaissance Dam ProjectIs The Answer ወንዞቻችን ለእርሻ ልማት… Gilgel Gibe Dam Project
The Historic Renaissance Dam ProjectIs The Answer የህዝባችን መገናኛ…. Modern Bridge Over Abay River
The Historic Renaissance Dam ProjectIs The Answer የእድገት ጎዳና… Modern Bridge Over Abay River
The Historic Renaissance Dam ProjectIs The Answer መገናኛዎቻችን… Modern Bridge Over Abay River
The Historic Renaissance Dam ProjectIs The Answer የሥራ ዝግጅት… Renaissance Dam project in the western part of Ethiopia
The Historic Renaissance Dam ProjectIs The Answer ቴክኖሎጂ ለሀገር እድገት… Gilgel Gibe Dam Project
ለታሪካዊው የሕዳሴ ግድብ ሥራ እድል እንስጠውና ውጤቱን እንየው!!
Let Us Give The Historic Renaissance Dam ProjectA Chance And See the Outcome!
በስብሰባው ላይ በመገኘታችሁ ከፍ ያለ ምስጋናችንን እናቀርባለን!! Thank You For Attending Our Conference!! The Renaissance Dam Construction Support Coordinating Council of Greater Los Angeles Area By Azmera Alemayehu