230 likes | 553 Views
በትራንስፖርት ሚኒስቴር. የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን. የ 2005 እና የ2006 በጀት ዓመት የለውጥ ሥራዎች ዕቅድና አፈፃፀም. አቀራረብ. 1.የ2005 በጀት ዓመት የለውጥ ሥራዎች ዕቅድ አፈጻጸም 1.1 የተገልጋዮች ቻርተር 1.2. የለውጥ ሠራዊት ግንባታ 1.3 ፀረ-ኪራይ ሰብሳቢነት ትግል 1.4 የቢ.ኤሰ.ሲ ትግበራ 1.5 የአራቱ ማዕቀፎች ግምገማ 2. የ2006 የለውጥሥራዎች ዕቅድ. አድራሻችን
E N D
በትራንስፖርትሚኒስቴር የኢትዮጵያመንገዶችባለሥልጣን • የ 2005 እና የ2006 በጀትዓመት የለውጥ ሥራዎችዕቅድናአፈፃፀም
አቀራረብ 1.የ2005 በጀትዓመት የለውጥ ሥራዎችዕቅድአፈጻጸም 1.1 የተገልጋዮችቻርተር 1.2. የለውጥ ሠራዊትግንባታ 1.3 ፀረ-ኪራይሰብሳቢነትትግል 1.4 የቢ.ኤሰ.ሲትግበራ 1.5 የአራቱማዕቀፎችግምገማ 2. የ2006 የለውጥሥራዎችዕቅድ
አድራሻችን ፋክስ 251-11-551-48-66 ኢ-ሜይል eramail@era.gov.et ዌብሳይትwww.era.gov.et
¾›=ƒÄåÁ S”ÑÊ‹ vKeM×”ራዕይ የኢትዮጵያንየመንገድአውታር በ2015 ዓ.ም. መካከለኛገቢካላቸውሃገራትደረጃበማድረስየተገልጋዩንየላቀኢኮኖሚያዊእናማህበራዊተጠቃሚነትማረጋገጥ፤
1.1 የቻርተሩዓላማ፤ • ለዜጎችጥራትእናሰፊሥርጭትያለውየመንገድአውታርለማቅረብ፣ • የዜጎችንጥራትያለውእናቀልጣፋአገልግሎትየማግኘትመብትለማረጋገጥ፣ • ዜጎችበአገልግሎታችንያላቸውንቅሬታተቀብሎለመፍታት፣ • የዜጎችንመረጃየማግኘትመብትለማላትእና • ኃላፊነትናተጠያቂነትንበግልጽለማመላከት፡፡ • ሁሌምአገልግሎታችንንለማሻሻልናተገልጋዮቻችንንየበለጠለማርካትነው፡፡
በባለሥልጣን መ/ቤቱየሚሰጡዋናዋናአገልግሎቶች፤ • የጨረታሰነዶችንማዘጋጀት፣ ጨረታማውጣትእናመገምገም፣ • የመንገድግንባታናጥገናየሚሠሩኮንትራክተሮችንየመቅጠር፣ • የዲዛይንግንባታ፣ ቁጥጥርናየመንገድአዋጭነትንየሚያጠኑአማካሪመሐንዲሶችንመቅጠር፣ • የመንገድግንባታ፣የመንገድጥገናኘሮጀክቶችንናከሴክተሩጋርየተያያዙሥራዎችንየመቆጣጠርናየማስተዳደር፣ • በጉልበትተኮርእናበቴክኖሎጂየተደገፉለመካከለኛቴክኒሺያኖችእናኦፕሬተሮች (መሣሪያአንቀሳቃሾች) ልዩልዩስልጠናዎችመስጠት፣ • የምርምርናስርጸትሥራዎች /Research & Development/ ማካሄድ፣
1.2 የለውጥ ሠራዊትግንባታበማጠናከርቀጣይነቱንማረጋገጥ • ለባለሥልጣኑከፍተኛናመካከለኛአመራርአባላትበለውጥሠራዊትግንባታናየመልካምአስተዳደርንቅናቄዙሪያየግንዛቤማስጨበጫስልጠናተሰጥቷል፡፡ • የበላይአመራሩከተገልጋዮች (ኮንትራክተሮችናኮንሰልታንቶችወዘተ...) ጋርበተለያዩመድረኮችባጋጠሙችግሮችናመልካምተሞክሮዎችዙሪያውይይትተደርል፡፡ • ለ90የስራኃላፊዎችናባለሙያዎችበኢትዮጵያየዲሞክራሲያዊሥርዓትግንባታ፣ በማስፈፀምአቅምግንባታስትራቴጂናፕሮግራሞችእናየተሀድሶመስመርናየኢትዮጵያህዳሴእናየፊዴራልሲቪልሰርቪስ የለውጥ ሠራዊትግንባታሠነዶችላይሥልጠናተሰጥቷል፡፡
1.3 ኪራይሰብሳቢነትንበመዋጋትልማታዊአስተሳሰብማስረጽ • ኪራይሰብሰቢነትንለመዋጋትእናበሠራተኛውዘንድልማታዊአስተሳሰብንለማስረፅየተለያዩመጽሄቶችን፣ በራሪወረቀቶችናፖስተሮችለሰራተኛውተሰራጭቷል፡፡ • ከተለያዩክፍሎችየሚቀርብጥቆማዎችላይእናከኮሚሽኑበሚጻፉደብዳቤዎችመሰረትተገቢውንማጣራትበማድረግአግባብላላቸውአካላትምላሽተሰጥቷል፡፡ • የባለሥልጣኑየውስጥየሥነምግባርደንብረቂቅተዘጋጅቷል፡፡ • የፀረ-ሙስናትግሉንለማጠናከርበሁለትዙር ለ200 ሠራተኞችስልጠናተሰጥል፡፡
1.4 የውጤትተኮርሥርዓትን (BSC) ተግባራዊማድረግ • 2005 ኦኘሬሽናልእቅድመሠረትበማድረግከመካከለኛአመራርጀምሮእስከፈፃሚሠራተኛድረስየBSCእቅድካስኬድ (እንዲወርድ) ተደርል፡፡ • በ2005 በጀትዓመትከመካከለኛውአመራርእስከፈጻሚሠራተኛድረስያለውየBSCአፈፃፀምተገምግሟል፡፡
1.5 አራቱየግምገማማዕቀፎችን (የአመለካከት፣ የክህሎት፣ የአሰራርእናየግብዓት ) በተመለከተ • በተምደረጃበከፍተኛአመራሩ፣በመካከለኛአመራሩ፣በፈሚሠራተኛውእናከሕዝብክንፍአባላትጋርግምገማዊውይይትተደርል፡፡ (የካቲት 19/2005 በግዮንሆቴል) • በአመለካከት፣ በክህሎት፣ በአሰራርእናበግብዓትዙሪያበተለዩማነቆዎችላይለሁሉምሠራተኞችግምገማዊሥልጠናተሰጥቷል፡፡ • በአራቱማዕቀፎችበተደረጉግምገማዊውይይቶችበተለዩማነቆዎችላይየድርጊትመርሐ-ግብርተዘጋጅቶተግባራዊተደርል፡፡
በድልድዮች፣ መንገዶችጥገናጥራትናአፈጻጸምጊዜ፣ በተሽከርካሪመጠንናክብደትቁጥጥር
2.የ2006 የለውጥ ሥራዎቸዕቅድ ዕቅድ 1 የለውጥ ሠራዊትግንባታበማጠናከርቀጣይነቱንማረጋገጥ፣ ዕቅድ 2 የውጤትተኮርሥርዓትን (BSC) ተግባራዊማድረግናመገምገም፣ ዕቅድ 3 የተለያዩየውይይትናየግምገማመድረኮችማዘጋጀት፣ ዕቅድ 4. ተቋማዊ የለውጥ የኮሙኒኬሽን /ተግባቦት/ ሥራዎችቀጣይነትባለውሁኔታማከናወንናከሕዝብክንፍጋርወቅታዊወይይቶችንማካሄድ፣ ዕቅድ 5. አገልግሎትአሰጣጥማሻሻል፣ ዕቅድ 6 .የ ክትትል፣ግምገማናሪፖርትሥርዓትንመተግበር፣ ዕቅድ 7. የኢመባንሞደርናይዜሽንናትራንስፎርሜሽንኢንሼቲቭፕሮግራምን መተግበር፣