140 likes | 341 Views
ቀን ሦስት ፦ የብስንና ውሃን ለየ፤ ምድርም ባለዛፍ ፍሬ አበቀለች [ዘፍ 1 9-13 ]. መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።.
E N D
ቀንሦስት፦የብስንና ውሃን ለየ፤ ምድርም ባለዛፍ ፍሬ አበቀለች[ዘፍ19-13] መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
”እግዚአብሔርም፦ ከሰማይ በታች ያለው ውኃ በአንድ ስፍራ ይሰብሰብ፥ የብሱም ይገለጥ አለ እንዲሁም ሆነ።እግዚአብሔርም የብሱን ምድር ብሎ ጠራው የውኃ መከማቻውንም ባሕር አለው እግዚአብሔርም ያ መልካም እንደ ሆነ አየ።እግዚአብሔርም፦ ምድር ዘርን የሚሰጥ ሣርንና ቡቃያን በምድርም ላይ እንደ ወገኑ ዘሩ ያለበትን ፍሬን የሚያፈራ ዛፍን ታብቅል አለ እንዲሁም ሆነ።ምድርም ዘርን የሚሰጥ ሣርንና ቡቃያን እንደ ወገኑ ዘሩም ያለበትን ፍሬን የሚያፈራ ዛፍን እንደ ወገኑ አበቀለች። እግዚአብሔርም ያ መልካም እንደ ሆነ አየ። ማታም ሆነ ጥዋትም ሆነ፥ ሦስተኛ ቀን።”[ዘፍ19-13] መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
እስካሁንከምድርበላይብርሃንን፥ጠፈርንምፈጥሯል።አሁንደግሞየሰውማደሪያልትሆን ወዳሰባትምድርዝግጅትእያደረገነው፡፡ • ከሰማይበታችያለውንውሃበመሰብሰብየብሱንገልጦታል፡፡ • የብሱንምባለፍሬዛፍእንዲሰጥአድርጓል፤ • ባዶየነበረችውምድርአሁንየብስተገልጦባት፣ሣርንናቡቃያን፥ፍሬንምየሚያፈራዛፍንእንደወገኑአብቅላለች። መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
ሚስጢሩ • በውሃየተመሰለውይህአሮጌየሰውሕይወት[ራእ1715]፤ ለእግዚአብሔር መንፈሳዊፍሬንማፍራትአይችልም፡፡ ከዚህአሮጌማንነትየሚወጣውአዲስሕይወትግን እግዚአብሔርንደስየሚያሰኝመንፈሳዊፍሬየሚያፈራእርሱመሆኑንያሳያል፡፡ “እኔ የወይን ግንድ ነኝ እናንተም ቅርንጫፎች ናችሁ። ያለ እኔ ምንም ልታደርጉ አትችሉምና በእኔ የሚኖር እኔም በእርሱ፥ እርሱ ብዙ ፍሬ ያፈራል።”[ዩሃ155] “የመንፈስ ፍሬ ግን ፍቅር፥ ደስታ፥ ሰላም፥ ትዕግሥት፥ ቸርነት፥ በጎነት፥ እምነት፥ የውሃት፥ ራስን መግዛት ነው።” [ገላ522] መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
ሚስጢሩ.... • እግዚአብሔርከላይሲናገርየብሱእንደተለየ፤ በኋላምፍሬንእንደሰጠ፤....በፍሬአልባባዶመሬት የተመሰለውበአዳምመተላለፍከእግዚአብሔርተለይቶበመንፈሱየሞተሰው፤ከእግዚአብሔርዘንድየተነገረውንየልጁን የኢየሱስክርስቶስንምስክርነትሰምቶሲያምንበትመንፈሳዊፍሬንየማፍራትብቃትይኖረዋልና፡፡ መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
ሚስጢሩ.... • ይኸውም “እናንተየእግዚብሔርእርሻናችሁ፡፡”[1ቆሮ39]እንደሚለዉ፤በአማኙውስጥከሚያድረውከመንፈስ ቅዱስየተነሳ፥ ፍሬን በርሱከሚያፈራውምከክርስቶስእንደሆነእናያለን፡፡ በዚህምከውሃበመለየትፍሬያፈራውየብስ፤በክርስቶስያለአዲሱንሰውየሚያሳይእንደሆነእናያለን፡፡ መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
እግዚብሔርንደስሊያሰኝየሚችልፍሬየሚያፈራዉ፣ አዳማዊዉማንነታችንሳይሆን፣ ከማይጠፋዉዘርየተወለድንበት፣ ለእውነትም በሚሆኑ ጽድቅና ቅድስና እንደ እግዚአብሔር ምሳሌ የተፈጠረውና የለበስነዉአዲሱ ሰውብቻ ነዉና። መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
ከዚህ እንደ እግዚአብሔር ምሳሌ ከተፈጠረውና ከለበስነዉአዲሱ ሰው የተነሳ………. እናንተ ግን ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃኑ የጠራችሁን የእርሱን በጎነት እንድትናገሩ የተመረጠ ትውልድ፥ የንጉሥ ካህናት፥ ቅዱስ ሕዝብ፥ ለርስቱ የተለየ ወገን ናችሁ፤ እናንተ ቀድሞ ወገን አልነበራችሁም አሁን ግን የእግዚአብሔር ወገን ናችሁ፤ እናንተ ምሕረት ያገኛችሁ አልነበራችሁም አሁን ግን ምሕረትን አግኝታችኋል። [1ጴጥ29-10] ………..እንደተባለልን እንገነዘባለን፡፡ መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
በዚህም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን ስንቀበል በስሙም ስናምን ከእግዚብሔርእንወለዳለን፣ በመወለዳችንየምንለብሰዉአዲሱሰዋችንበእግዚብሔርምሳሌየተፈጠረነዉና፣ እግዚብሔርንደስሊያሰኝየሚችልፍሬየሚያፈራዉእርሱብቻእንደሆነእናያለን፡፡ መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
ስለዚህምምክንያትየጽድቅንሥራለመስራትበጉልበታችንየምንታገልበትሳይሆን፣ መዳናችንንባገኘንበትየእግዚብሔርመንፈስኃይልክርስቶስበኛዉስጥየሚኖረዉየርሱሕይወትእንደሆነእንመለከታለን፡፡ …. መጽሓፍቅዱስበማያሻማመንገድስለ በጎ ፈቃዱ መፈለግንም ማድረግንም በእናንተ የሚሠራ እግዚአብሔር ነውና።[ፊል213] ይላልና! መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
በሌላቦታምእንዲሁ… ኃይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ። [ፊል413] ይላል! መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
አሁንምበሌላቦታም… በእናንተ መልካምን ሥራ የጀመረው እስከ ኢየሱስ ክርስቶስ ቀን ድረስ እንዲፈጽመው ይህን ተረድቼአለሁና፤ [ፊል16=ሉቃ1427-32] ይላል! መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
እንዲሁመምህረጽድቅኢየሱስክርስቶስ…እንዲሁመምህረጽድቅኢየሱስክርስቶስ… “እኔ የወይን ግንድ ነኝ እናንተም ቅርንጫፎች ናችሁ። ያለ እኔ ምንም ልታደርጉ አትችሉምና በእኔ የሚኖር እኔም በእርሱ፥ እርሱ ብዙ ፍሬ ያፈራል።”[ዩሃ155] ያለዉንም አንዘነጋዉም!!! መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
”እግዚአብሔርም፦ ከሰማይ በታች ያለው ውኃ በአንድ ስፍራ ይሰብሰብ፥ የብሱም ይገለጥ አለ እንዲሁም ሆነ።እግዚአብሔርም የብሱን ምድር ብሎ ጠራው የውኃ መከማቻውንም ባሕር አለው እግዚአብሔርም ያ መልካም እንደ ሆነ አየ።እግዚአብሔርም፦ ምድር ዘርን የሚሰጥ ሣርንና ቡቃያን በምድርም ላይ እንደ ወገኑ ዘሩ ያለበትን ፍሬን የሚያፈራ ዛፍን ታብቅል አለ እንዲሁም ሆነ።ምድርም ዘርን የሚሰጥ ሣርንና ቡቃያን እንደ ወገኑ ዘሩም ያለበትን ፍሬን የሚያፈራ ዛፍን እንደ ወገኑ አበቀለች። እግዚአብሔርም ያ መልካም እንደ ሆነ አየ። ማታም ሆነ ጥዋትም ሆነ፥ ሦስተኛ ቀን።” [ዘፍ19-13] መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።