450 likes | 499 Views
This strategy is developed for boosting the horticulture sector in Ethiopia.
E N D
የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ሚኒስቴር ብሔራዊ የሆርቲካልቸር ልማትና ግብይት ስትራቴጂ መስከረም 2010 ዓ.ም አ.አ
ይዘት • ስትራቴጂውን ልዩ የሚያደርጉት ጉዳዮች • መነሻ ሀሳቦች(BACKGROUND) • የሆርቲካልቸር ዘርፍ ገጽታ • የስትራቴጂው አስፈላጊነት • ተልዕኮ፣ ራዕይና እሴቶች • ከስትራቴጂው የሚጠበቅ ውጤቶች • ስትራቴጂካዊ ጉዳዮች (Strategic Pillars/Issues) • የአፈጻጸም ስልት/አቅጣጫ • የክትትል፣ ግምገማና የመማማር ስርዓት
1. ስትራቴጂውን ልዩ የሚያደርጉት ጉዳዮች • የአገሪቱ የሆርቲከልቸር ዘርፍ የደረሰበትን ደረጃ የሚመጥን ስትራቴጂ መሆኑ • ገበያ መር የሆነ የሆርቲከልቸር ስትራቴጂ መሆኑ • በእሴት ሰንሰለት ላይ የተመሰረተ አቅጣጮችን የሚያመላክት መሆኑ( ከቴክኖሎጂ ማፍለቅ እስከ ግብይትና እሴት መጨመር) • ስትራቴጂው በልማቱ የሚሰማሩትን (ባለሀብትና አነስተኛ አርሶ አደሮች) በሙሉ እንዲደግፍ አመላካች አቅጣጫ የሚሰጥ በመሆኑ • የማህበረሰቡ የመግዛት አቅምና የአመጋገብ ባህል እየጎለበተ በመምጣቱን ከግንዛቤ ያስገባ መሆኑ • የምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ የመስኖ ልማት እየተስፋፋ መምጣቱን ያገናዘበ በመሆኑ • በአገሪቱ ውስጥ የሚገኙትን ሰነ ምህዳሮችን አቀናጅቶ ለመጠቀም/Diversification and Intensification/ የሚያስችል መሆኑ
የቀጠለ • የአገሪቱን እምቅ አቅም መነሻ በማድረግ መነደፉ • የአገሪቱን ተጨባጭ ሁኔታዎችን በመዳሰስና ኬሎች አገሮች ልምዶች በመነሳቱ • አጠቃላይ የሆርቲከልቸርን የልማት አቅጣጫ የሚያመላክት በመሆኑ • ዘላቂ የአካባቢ ልማትንና ተጠቃሚነትን ( የሴቶችና ወጣቶችን ተጠቃሚነት፣ የሰነ-ምግብን፣ ወዘተ) መሰረት ያደረገ መሆኑ • የሆርቲከልቸር የልማት ኮሊደሮችን መሰረት ያደረገ መሆኑ • GTP II ላይ የተቀመጡትን ግቦች የሚያስችል መሆኑ
2. መነሻ ሀሳቦች (BACKGROUND) 1.1 የኢትዮጵያ ሆርቲከልቸ ዘርፍ አጠቃላይ ገጽታ 11.1 ሚሊዮን ሄ/ር በመስኖመልማትየሚችልመሬትነው፤ ከዚህውስጥወደ 4 ሚሊዮን ሄ/ር የሚሆነውበሆርቲከልቸርሰብሎችየሚሸፈንነው • የቆዳስፋት 1.12 ሚሊዮንኪሎሜትርካሬ(ከአፍሪካ 5ኛ)፤ • 100 ሚሊዮንህዝብ(ከአፍሪካ 2ኛ)፤ • 73.2 ሚሊዮን ሄ/ር መሬት (66 ከመቶ) ለግ/ልማትተስማሚነው፤ • 16.5 ሚሊዮን(22 ከመቶ) ለምቶአል፤
3 የሆርቲካልቸር ዘርፍ ገጽታ ሀ/ አለም አቀፍ ገጽታ • ፍራፍሬ፡- • ሸማች ሀገራት፡- ኔዘርላንድ፣ ቤልጅየም፣ ዩናይትድ ኪንግደም እና ጀርመን (የምስራቅ አውሮፓ ሀገራት ፍላጎት ከአመት አመት እድገት እያሳየ እየመጣ ነው/Niche market/ • ከፍተኛ ሽያጭ የተመዘገበባቸው ምርቶችሙዝ፣ ወይን፣ ማንጎ፤አቮካዶ፤አፕል እና ሲትረስ ናቸው፤ • ዋና ዋና ላኪ ሀገራት- አሜሪካ፣ ቱርክ፣አስራኤል፤ ደቡብ አፍሪካ፣ ቺሊ፣ ኮስታሪካ፣ ኮሎምቢያ፣ ኢኳዶር፣ አርጀንቲና ብራዚል እና ሞሮኮ፤
የቀጠለ… • አትክልት፡- • ሸማችሀገራት፡- ቤልጂየም፤ስፔን፤ ኔዘርላንድስ፤ፍራንስ፤ እንግሊዝ፤ ጀርመን፤ ጣሊያን፤ • ከፍተኛሽያጭ የተመዘገበባቸው ምርቶች ቲማቲም፣ ሀብሀብ፣ ሽንኩርት፣ ጎመን፣ ዱባ፣ ደበርጃን (egg plant) ፣ ካሮትእናቃሪያ፤ • ላኪዎች፡- ሜክሲኮ፣ ቺሊእናብራዚል፤ሞሮኮ፣ ጣሊያን፤ እስራኤል፤ኬንያ፤
የኬንያ ተሞክሮ • በሆርቲካልቸር ኤክስፖርትከአፍሪካቀዳሚሀገርናት፤ • በ2014 በአጠቃላይከ605,057 ሄክታርመሬትለምቶአል፤ • 7.88 ሚሊዮንቶንተመረርቶአል፤ • 220,000 ቶንኤክስፖርትተደርጎ840 ሚሊዮንየአሜሪካዶላርየውጭምንዛሬማግኘትተችሏል፡፡ መልካምተሞክሮዎች፡- • በዋናዋናየሆርቲካልቸርማምረቻቦታዎችላይበስፋትየማቀዝቀዣናማሸጊያፋሲሊቲዎችተገንብተዋል፤ • በጆሞኬንያታአየርማረፊያየግሉዘርፍየዘረጋውየተጠናከረየገበያአገልግሎት(consolidated market service)፤ • የግልናየመንግስትዘርፎችትስስርየጠነከረመሆኑ • በተግባርየሚለወጥየክህሎትእናእውቀትግንባታከትምህርትቤትጀምሮየጠነከረመሆኑ • የምርምር፣ ኤክስቴንሽንእናግብይቱቁርኝነትየተጠናከረመሆኑ • ለአለማቀፍገበያየቀረበአመራረትመኖሩ • ለሆርቲከልቸርልማትየተለየየልማትቀጠናዎችናኮሊደሮችመኖራቸው • የሆርቲከልቸርዘርፉየእሴትሰንሰለትንየተከተለመሆኑ( የግብዓት፣ የአገልግሎት፣ የገበያመሰረተልማቶች፣ የድህረምርትፋሲሊቲዎችናእሴትመጨመርወዘተ) • አለማቀፍባለሀብቶችተሞክሮዎችንለማስገባትምቹሁኔታዎችየተመቻቹመሆናቸው
የቀጠለ… ብራዚል፡ • ከቻይናእናከህንድቀጥላከዓለምሦስተኛየፍራፍሬአምራች (38 ሚሊዮንቶንበአመት)፤ • በ2004 ዓ.ም370 ሚሊዮንዶላርአግኝታለች፤ • መልካምተሞክሮ፡- • ከፍተኛየምርምርበጀት(300 ዝርያ)፤ • የቲሹካልቸርችግኝዝግጅትናግሪንሀውስመስፋፋት፤ • የድህረምርትአያያዝናዝግጅትቴክኖሎጂመስፋፋት (98 በመቶ)፤ • የተሻለየመንገድና (ባቡር)፣ የኤሌክትሪክመሰረተልማት (93% የገጠርማህበረሰብየኤሌክትሪክሀይልአቅርቦት፤ • የተጠናከረናተከታታይነትያለውየሰውሀይልአቅምግንባታወዘተ…፤
ብራዚል የቀጠለ… • በሆርቲካልቸር ስልጠና ስፔሻላይዝ ያደረጉ ኮሌጆችና ዩኒቨርሲቲዎች፤ • ለሆርቲካልቸር ዘርፍ ግብአት የሚያቀረቡ (ዘር፤ፀረ-ተባይ፤ ማዳበሪያና አነስተኛ መጠን ያላቸው ግሪን ሀውሶች ወዘተ…) የሙያ ድጋፍ የሚሰጡ በርካታ ኩባንያዎች ፤ • ጠንካራ የገበያ ጥናት እንቅስቃሴ (Trade intelligence) ፤
ለ/ ሀገር አቀፍ ገጽታ የአርሶአደሮችናአርሶአርብቶአደሮችተሳትፎ
ገበያን በተመለከተ ሀ/ የወጪንግድ (በመጠንናበውጭምንዛሪ) የተላከ ምርት የተገኘ ገቢ
ሐ/ የውጭ ገበያ መዳረሻ ሀገራት በአጠቃላይ 12 የሚደርሱ የሆርቲካልቸር ምርቶች ተለይተዋል
1.3 የቴክኖሎጂ አጠቃቀም • ቅድመ -ምርት በአወንታ • አርሶአደሩን በተመለከተ ኤክስፖርትን ማእከል ያደረገ የልማት አስተሳሰብና ተግባር እየመጡ መሆናቸው፤ • ካሉት የመስኖ አውታሮች ውስጥ አብዛኞቹ ለሆርቲካልቸር ሰብሎች ልማት እየዋሉ መዋላቸው፤ • የግሪን ሀውስ ልማት የመሳሰሉት ቴክኖሎጂዎች በመስፋፋት ላይ መሆናቸውና፤ • የአመራረት ቴክኖሎጂ ፓኬጆች/ ምክረ ሀሳቦች በስፋት ተዘጋጅተው መገኘታቸው አንዱ ገጽታ ነው፡፡
የቀጠለ… • በሌላበኩል/በአሉታ፡- ገበያተኮርያልሆኑናየተባይንጥቃትመከላከልየማይችሉየሆርቲካልቸርሰብልአይነቶችናዝርያዎችበስፋትመኖር፤ • ውጤታማያልሆነባህላዊየእርሻስራአመራርናእንክብካቤበአብዛኛውመታየቱ፤ • ኋላቀርየመስኖውሀአጠቃቀምቴክኖሎጂወዘተ…፤
ድህረ-ምርት • ማከማቻ፡- ባለሀብቶችምርታቸውንለማቆየትየባለማቀዝቀዣመጋዘኖችናይጠቀማሉ፤በሌላበኩልይህአገልግሎትለአርሶአደሩየተመቻቸአይደለም፤ በተወሰነደረጃያሉትምቢሆኑ(ዝዋይ፤ መቂ፤ ቆጋወዘተ) አገልግሎትእየሰጡአይደለም፤ • ማጓጓዣ:-የኤክስፖርትባለሀብቶችየኪራይየባለማቀዝቀዣመኪኖችንየሚጠቀሙሲሆንአርሶአደሮች፤ ሰብሳቢናአቅራቢነጋዴዎችለምርቶቹተስማሚባለሆኑትናንሽናትላልቅየጭነትመኪኖችፈረሶችናበቅሎዎችበሚጎተቱጋሪዎችይጠቀማሉ፤ • የምርትማደራጃ:- የግልልማትድርጅቶችየምርትጥራትየሚለዩበትናየሚያሸጉበትበአብዛኛውየየራሳቸውየምርትማደራጃቤቶችያላቸውሲሆንበአነስተኛአምራቾችናበማህበራት/ዩኒየንበኩልተመሳሰይአገልግሎትየሚሰጥተቋምበአብዛኛውየላቸውም፡፡
የቀጠለ… የምርትማሸጊያ • በአገራችንየሚገኙኤክስፖርተሮችየሚጠቀሙትየማሸጊያቁሳቁስካርቶንንጨምሮየሸማቹንፍላጎትማእከልባደረገመልኩከውጭገዝቶበማስመጣት ነው፡፡ • በድሬዳዋ ወደ ጅቡቲናሱማሌ፤ በመተማወደ ሱዳንየሚላኩየአትክልትና ፍራፍሬ ምርቶችበአብዛኛውታሽገውየሚላኩትበእንጨትናበፕላስቲክሳጥኖች፤ እንዲሁምበጆንያዎችነው፤
4. የስትራቴጂው አስፈላጊነት • አገሪቱያላትንየሆርቲካልቸርእምቅአቅምበብቃትናዉጤታማበሆነመልኩለመጠቀምእንዲያስችል፣ • በሆርቲካልቸር ልማትዘርፍበእሴትሰንሰለቱውስጥየተሰማሩተዋንያንበማቀናጀትተጠቃሚእንዲሆኑለማስቻልናምቹግብይትእንዲኖርለማድረግ፣ • ወሳኝየሆኑግብዓቶች፤ቴክኖሎጅዎችእናየኤክስቴንሽንአገልግሎትአቅርቦትንለማሻሻል፤ • የተሟላየሎጂስቲክስ፤ የመረጃእናየፋይናንስአቅርቦትንለማጠናከርና፣ • ዘርፉከኤክስፖርትናአገርውስጥገበያባሻገርከግብርና ወደ ኢንዱስትሪለሚደረገውሽግግርበግብአትአቅርቦትጉልህድርሻእንዲኖረውለማስቻልየስትራጂውዝግጅትአስፈላጊ ነው፡፡
3. ተልዕኮ፣ ራዕይናእሴቶች 3.1. ተልዕኮ • የዘመኑንቴክኖሎጂየሚጠቀምናከፍተኛምርታማነትደረጃላይየደረሰዘመናዊየሆርቲካልቸርልማትናግብይትዘርፍመፍጠርለዚህም፡- • የግብአት፤ የመሰረተልማት፤ የሎጂስቲክወዘተአቅርቦቶችእንዲሟሉማድረግ፤ • የገበያትስስርእንዲፈጠርማድረግናዘላቂየአካባቢናማህበራዊደህንነትንያረጋገጠልማትየሚካሂድበትንአሰራሮችእንዲዘረጉማመቻቸት፤ • ባለሀብቱንበኮንትራትናአውትግሮወርከሴቶችናወጣቶችጋርበማስተሳሰርየቴክኖሎጂአጠቃቀማቸውንበማሻሸል • ምርትናምርታማነትእንዲጨምርማድረግናየዘርፉንኢኮኖሚያዊናማህበረታዊፋይዳማጎልበት፤
3.2. ራዕይ በ2019 ዘመናዊቴክኖሎጂንየሚጠቀም፣ በዓለምገበያብቁተወዳደሪየሆነምርትማቅረብ ፣ ለዜጎችሰፊየስራዕድልየሚፈጥርናለምግብናስነምግብዋስትናመረጋገጥየላቀአሰተዋጽኦማበርከትየሚችልናከቀዳሚአምራችናላኪየአፍሪካሀገራትመካከልተወዳዳሪየሆነየሆርቲካልቸርዘርፍተገንብቶማየት፤
3.3 እሴቶች • ዘመናዊ ኤክስፖርትና የኢንዱስትሪ ሽግግር ያማከለ፤ • የስነ-ምግብና የምግብ ደህንነት መርሆዎችና መስፈርቶችን የጠበቀ፤ • የሴቶችና ወጣቶች ተሳትፎና ተጠቃሚነት ያረጋገጠ፤ • በውስን ሀብትና ሰፊ ጉልበት ላይ የተመሰረተ፤ • ለአካባቢና ማህበራዊ ደህንነት ጥበቃ ትኩረት የሰጠ፤ • ዘላቂ ልማትና የአካባቢ ጥበቃ፤ • የግሉ ዘርፍ ተሳትፎ፤ • ውጤታማና ፍትሀዊ የልማትና ግብይት ትስስር ሰንሰለት፤
4. የስትራቴጂውዓላማ የልማትናግብይትቴክኖሎጂስርጭትበማፋጠንናየሀገርውስጥናየወጭንግድየሆርቲካልቸርምርቶችንአቅርቦትበማሳደግዘርፉለሀገራችንኢኮኖሚያዊናማህበራዊብልጽግናየሚኖረውንፋይዳቀጣይነትባለውመልኩማረጋገጥ ነው፤
5. የተፈፃሚነትወሰን • የ10 አመት ሀገራዊ የሆርቲካልቸር ልማትና ግብይት ስትራቴጂ፤ • የልማት ኮሪዶሮችና ማዕከል ያደረገ፤ • ባለ አነስተኛ ይዞታ አምራች አርሶ አደሮች እና የግል ባለሃብቶች፤ • በሀገር ውስጥና በውጭ ተፈላጊነት ያላቸውን ሰብሎች ምርት፣ ጥራትና ምርታማነት ማሳደግ ላይ ያተኮረ ነው፡፡
6. ከስትራቴጂው የሚጠበቅ ውጤቶች • ችግር ፈቺ እና ፍላጎትን መሰረት ያደረገ ቴክኖሎጂ የማፍለቅ እና የማላመድ ስርዐት ይጎለብታል፤ • አስተማማኝ የሆርቲከልቸር ግብዓት አቅርቦትና ስርጭት ስርዓት ይፈጠራል፤ • የድህረ ምርት ብክነት መቀነስና የላቀ የምርት ማቀናበር ስርዓት ይገነባል፤ • ቀልጣፋናዘመናዊ የግብይት ስርዓት ይዘረጋል፤ • ዘርፉን ለማሸጋገር አቅም ያለው የሰውና ተቋማዊ ሀይል ይፈጠራል፤ • በጥራት፣ በቁጥጥርና ክትትል ላይ የተመሰረተየአመራረትናየሰርቲፊኬሽን ስርዓት ይዘረጋል፤ • የጎለበተ የህብረት ስራ ማህበራት አሰራርይዘረጋል፤ • ለሆርቲካልቸር ምርቶች ልማት አስፈላጊ የፋይናንስ አቅርቦት እንዲኖር ይደረጋል፤ • የኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ አቅርቦትና አጠቃቀም ይጠናከራል፤
የቀጠለ… • የመሰረተ- ልማት አውታሮችአቅርቦትይመቻቸል; • የሴቶችና ወጣቶችየዘርፉ ተሳትፎናተጠቃሚነትይጠናከራል፤ • የተጠናከረ የስነ-ምግብ ስርዓት ይስፋፋል፤
7. ስትራቴጂካዊጉዳዮች (Strategic Pillars/Issues)
የስትራቴጂክ ጉዳዮች አቀራረፅ • አለም አቀፍና አገር አቀፍ የሁኔታ ትንተና በማካሄድ፣ • የጥንካሬ ድክመት ስጋትና መልካም አጋጣሚ ትነተና በማካሄድ • የሌሎች አገሮችን ተሞክሮ እንደግብዓት በመጠቀምና የእሴት ሰንሰለቱን መሰረት ባደረገ መልኩ ከዚህ በታች ያሉት ስትራቴጂክ ጉዳዮች ተዘርዝረዋል፤
7.1. የምርምርናኤክስቴንሽንአገልግሎትማጠናከር ምርምር • ለምርምርመነሻየሚሆኑብዝሀዘሮች(germplasm) በብዛትናበአይነትበበቂሁኔታእንዲኖርማድረግ፤ • ለተለያዩስነምህዳሮችየአመራረትሥርዓቶችተስማሚየሆኑቴክኖሎጂዎች፣ ምክረ-ሀሳቦችናመረጃዎችንማደረጃትናለተጠቃሚውተደራሽእንዲሆንሁኔታዎችንማመቻቸት፤
ኤክስቴንሽን • በምርምር የወጡ ቴክኖሎጂዎችን የማስተዋወቅና የቅድመ-ኤክስቴንሽን ሥራዎችን ማስፋፋት፤ • ገበያ ተኮር የኤክስቴንሽን አገልግሎት ማጠናከር፤ • የኤክስቴንሽን ባለሙያዎችን ተነሳሽነት የሚያጎለብት በውጤት ላይ የተመሰረተ የማበረታቻ ስርዓት መዘርጋት፤ • ምርጥ ተሞክሮዎች የመቀመርና ለተጠቃሚዎች የማድረስ አሰራር ማጠናከር፤
7.2 ምርትና ምርታማነት ማሳደግ • ለስነምህዳር ተስማሚ የሆኑ፤የተሻሻሉና ከፍተኛ ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ ያላቸውን ሆርቲካለቸር ሰብሎችና ዝርያዎችን ማስፋፋት፤ • በዕውቀትና በክህሎት የተደገፈ የአመራረት ስርአት ማጠናከር፤ • ያሉትን የመስኖ አውታሮች የማስተዳደር ስርዓት ማሻሻል፤ ማስፋፋት፤ • የተቀናጀ የተባይ መቆጣጠሪያ አሰራሮችን ማስፋፋት፤ • ዘላቂ የመሬት አጠቃቀም ስርዓት መዘርጋት፤
7.3 የግብአት አቅርቦትና አጠቃቀም ማሻሻል • በቂናበጥራትናዋጋተወዳዳሪየሆኑግብዓቶችንለማግኘትየሚያስችልስርአትመፍጠር፤ • የማበረታቻስርአቱንበመከለስወደሀገርውስጥበሚገቡየዘርእናየእርሻመሳሪያዎችየተጣለውቀረጥእንዲሻሻልማድረግ፤ • የሰራተኛአቅርቦትንበማመቻቸትናአቅምበማጎልበትየግብአትአጠቃቀምማሻሻል፤ • የባዮቴክኖሎጂድጋፎችንበማጠናከርበተለይምየዘር/የማባዣተክሎችበስፋትእንዲቀርቡማድረግ፤ • ቀልጣፋናበቂየፋይናንስድጋፍስርአትበማመቻቸትአምራቾችየግብአትአቅርቦትችግራቸውንእንዲፈቱሁኔታዎችንማመቻቸት፤
7.4 የድህረ-ምርት አያያዝና ምርት ማቀነባበር ዘርፍ ማስፋፋት • የድህረምርትብክነትለመቀነስየሚረዱቴክኖሎጂዎችንማስፋፋት፤ • አነስተኛናመካከለኛየምርትማስፋፋት፤ ማቀነባበርስራዎችን • የአግሮኢንዱስትሪምርቶችበገበያላይተወዳዳሪእንዲሆንየሚረዳየጥራትቁጥጥርናደረጃየማወጣትአሰራርሰርአትመዘርጋት፤
7.5 የአገር ውስጥና አለም አቀፍ ገበያ ማስፋፋት • ግልጽና ተደራሽ የሆነ የገበያ መረጃ አቅርቦት ስርአት መዘርጋት፤ • የኤክስፖርት ገበያ ሰንሰለት አገልግሎቶች (የገበያ ኮንሶሊዴሽን፤ የሎጂስቲክና ግብአት አቅርቦት ወዘተ…) በጥራትና በዋጋ ተወዳዳሪ የሚሆንበትን አሰራር ተግባራዊ ማድረግ፤ • በዓለም አቀፍ ደረጃ የሆርቲካልቸር ምርቶች የገበያ፤የምግብ ደህንነት ጥራት ቁጥጥር ስርዓት ማጠናከር፣ • የኩዋራንቲን ስርአት እንዲጠናከር በማድረግ የተባይ ወረረሽኘን በአግባቡ መከላከልና መከታተል የሚቻልበት አሰራር መዘርጋት፤ • የሆርቲካልቸር አመራረትና ምርት ኢንስፔክሽንና ሰርቲፊኬሽን ስርዓት መዘርጋት፤
7.6 ተቋማዊና የሰው ሀብት አቅም ግንባታ • በምርምርና ኤክስቴንሽን ዘርፍ የመፈጸምና የማስፈጸም አቅም እንዲጎለብት ማድረግ፤ • በትምህርት ተቋማት የሚሰጠው የሆርቲካልቸር ትምህርት በተግባር ላይ የተመሠረተ እንዲሆን ሁኔታዎችን ማመቻቸት፤ • የአገልግሎት አሠጣጥ ስታንዳርዶችን ማዘጋጀት/ማሻሻል ለተግባራዊነቱ የአሰራር ስርዓት መዘርጋት፤ • የአምራቾችና ላኪዎች ማህበራት ማደራጀት/ማጠናከር፤
7.7 ዘርፈ-ብዙ ጉዳዮች • የመሰረተ ልማት አቅርቦት እንዲስፋፋ ማድረግ፤ • ሴቶችና ወጣቶችን በልማቱም ሆነ በግብይቱ ሰንሰለቱ በስፋት እንዲሰማሩና ተጠቃሚነታቸው እንዲረጋገጥ የሚያስችል የክህሎት ግንባታድጋፍ በልዩ ሁኔታ መስጠት፤ • ለወጣቶችና ለጀማሪ አምራቾች ለቴክኖሎጂ ግዥና ምርት ለማስጀመር የብድር አቅርቦት (Seed money) እንዲመቻች ማድረግ፤ • ሴት አምራቾች የሰብል ምርታማነትን ለማሳደግ የተሻሻሉና ዘመናዊ ግብዓቶችን የሚጠቀሙበት አሰራር ማመቻቸት፤ • የስነ-ምግብ ስርዓት በተለይም በገጠሩ ክፍል እንዲዘረጋ ማድረግ፤ • ዘርፉ ለአረንጓዴ ኢኮኖሚ ልማት የድርሻውን እንዲወጣና የአካባቢን ደህንነት ባረጋገጥ መልኩ እንዲካሄድ የአሰራር፤የክትትልና ድጋፍ ስርአት መዘርጋት፤
8. የአፈጻጸም ስልት/አቅጣጫ • በሰውሀይልናፋይናንስየተጠናከረአደረጃጃት፤ • ኮሪደርተኮርየልማትናግብይትፕላን፤ፕሮጀክቶች፤ ፕሮግራሞች፤ • በገበያላይተፈላጊበሆኑየሰብልአይነቶችናዝርያዎችንየሚጠቀምልማት፤ • ባለሀብቱን/አግሮ-ኢንዱስትሪፓርኮችንናአርሶአደሩንየሚያስተሳስርልማት፤ • የተቀናጀየተባይመከላከልቴክኖሎጂዎችን(IPM) የሚጠቀምልማት፤ • ጥራቱንየጠበቀናበዋጋተወዳዳሪየሆነየግብአትአቅርቦትስርአት፤ • በባዮቴክኖሎጂየተደገፈየተፋጠነናጥራቱየተጠበቀየዘርናየፍራፍሬችግኝአቅርቦት፤ • የገበያጥራትመስፈርቶችንያገናዘበናወደሁዋላተመልሶመፈተሸ(traceability)የሚችልልማት፤
የቀጠለ… • የተጠናከረ የኢንስፔክሽንና የእውቅና አሰጣጥ ስርአት፤ • የአረንጉዋዴ ኢኮኖሚ ግንባታን የሚያጠናክርና አካባቢን ደህንነት የጠበቀ ልማት፤ • የሴቶችና የወጣቶችን ተሳታፊነትና ተጠቃሚነት ያረጋገጠ ልማት፤ • የምርት አሰባስቦ ለገበያ ለማቅረብ/ Consolidated Market Service/ ስርዓት ማጠናከር
9. የክትትል፣ ግምገማና የመማማር ስርዓት • የስትራቴጂውን አፈፃፀም በየወቅቱ የሚገመግም በእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ሚኒስቴር የሚመራ የአገራዊ የሆርቲከልቸር ምክክር መድረክ ይመሰረታል፤ እንደአስፈላጊነቱም የተለያዩ የቴክኒክ ኮሚቴዎች ይኖሩታል፤
የቀጠለ… • የእ/ተ/ ኃ/ሚ የአነስተኛ አርሶ አደሮች ሆርቲካልቸር ልማት ዳይሬክቶሬትን በጊዜ የተገደበ እና ተሰትፏዊ እንዲሁም ልምድ እና ትምህርት የሚቀሰምበት የክትትል፤ ግምገማና የመረጃ አቅርቦት ስርዐት ይዘረጋል፤ • የክትትል ሥራ በመደበኛ ሁኔታ የሚካሄድ ሆኖ በአብዛኛው በቀጥታ በሚከናወኑ ተግባራት፣ የፋይናንስ አጠቃቀም እና በተሰሩ ስራዎች ጥራትና ብዛት ላይ የሚያተኩር ይሆናል፤ • በአጠቃላይም የስትራቴጂው አፈፃፀም ዕድገት ከጥቅል ግብ አኳያ እየታየ የግምገማ ስራ በየሩብ አመቱ በባለድርሻ አካላት ቀጥተኛ ተሳትፎ ይደረጋል፤ሪፖርት ለአስተባባሪው ኮሚቴና ለክልሎቸ ይቀርባል፤
ይቻላል !!! አመሰግናለሁ!