230 likes | 461 Views
መስከረም 1ቀን 2004ዓ.ም. እንኳን ከዘመነ ሉቃስ ወደ ዘመነ ዮሐንስ በሰላም አሸጋገራችሁ. September 12 2010. Praise our Lord for bringing us to a new year. ቅድስት ሀገራችን Our Holy Country. የጥንት ሥልጣኔ ምንጭ. አክሱም Aksum. Source of Ancient Civilization. ኦሪትና ወንጌልን በምድሯ ላይ ያስተናገደች. ተድባበ ማርያም (አምሐራ ሳይንት፤ወሎ).
E N D
መስከረም 1ቀን 2004ዓ.ም እንኳንከዘመነሉቃስወደ ዘመነዮሐንስበሰላምአሸጋገራችሁ September 12 2010 Praise our Lord for bringing us to a new year
ቅድስት ሀገራችን Our Holy Country
የጥንት ሥልጣኔ ምንጭ አክሱም Aksum Source of Ancient Civilization
ኦሪትና ወንጌልን በምድሯ ላይ ያስተናገደች ተድባበ ማርያም (አምሐራ ሳይንት፤ወሎ) አክሱም ጽዮን ቤ/ክ፤ Tedbabe Maryam, Amhara saynt (welo) Aksum Tsion Church, Welcomed Both Old and New Testament to their Land
ቅድስት ሀገራችን Our Holy Country
ለዘመናት ያልተቋረጠ በትረ መንግሥት የተፈራረቀባት ዐፄ ቴዎድሮስ Emperor Theodorous ዐፄ ዮሐንስ Emperor Yohanes IV ዐፄ ምንሊክ Emperor Menelik ንግሥተ ነገሥታት ዘውዲቱ Empress Zewditu ዐፄ ኃይለ ሥላሴ Emperor Haile Selassie እቴጌ ጣይቱ Empress Taitu Is a place where long succession of modernizing monarchs took part.
በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ሴት ንግሥት (ሳባ) ያነገሠች A place where the first queen (Saba) is crowned
ቅድስት ሀገራችን Our Holy Country
በሌላ ዓለም የሌሉ ፍልፍል አብያተ ክርስቲያናትን ያነፀች ገነተ ማርያም ፤ ሰሜን ወሎ Genete Maryam in Northern Wolo ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤ/ክ፤ ላሊበላ Saint George Church in Lalibela ቤተ መድኃኒዓለም፤ላሊበላ Church of Medhanealem,Lalibela ‘Emekina’(Mother and her Son ) Church, Northern Wolo Excavate rock-hewn Churches which are not found in any other part of the World
ከአፍሪካ በራሷ ቋንቋና ፊደል የምትመራ ብቸኛ ሀገር The only country in Africa who have its own alphabets
ጽላተ ሙሴና ግማደ መስቀልን በቅርስነት የያዘች A place where it holds the ark of covenant and part of the Holy Cross.
ቅድስት ሀገራችን Our Holy Country
በሽታዎችን የሚፈውሱ ጠበል የሚፈልቅባት ሀገር ‘Mayweyni’ Abune Gebremenfes Qdus Healing Holy water,Tigray ማይወይኒ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም የሚገኘው ፈዋሹ ጠበል፤ ትግራይ ‘Shenkora’ Saint John Healing Holy water, Shewa ሸንኮራ ቅዱስ ዮሐንስ ፈዋሽ ጠበል A place where Healing Holy waters are found
ጠፍተው የነበሩ መጽሐፈ ሔኖክና ኩፋሌ የተገኙባት Lost books of Henock and Kufalie are found in this Country
ከ41 ጊዜ በላይ በመጽሐፍ ቅዱስ ስሟ የተጠራ ሀገር its name is mentioned more than 41 times in the Holy Bible
ቅድስት ሀገራችን Our Holy Country
የቤተ ክርስቲያን መቅረዝ የሆነ ቅዱስ ያሬድን ያስገኘች A place where ,the inventor our Church’s music, Saint Yared is born
ለመጀመሪያ ጊዜ የመስቀል ምልክት ያለው ሳንቲም ያስቀረጸች The first who inscribe a cross symbol on a coin
ቅድስት ሀገራችን Our Holy Country
ለአፍሪካ የነፃነት ተምሳሌት የሆነች An example of independency for Africa
የባዕድ እጅ ያልዳሰሳቸው፣ ዘመናት ያልሻራቸው የኪነ ጥበባት መገኛ The store house of artistic works
መጽሐፍ ቅዱሳዊ ባሕልና ስርዓት ያላት ሀገር Has tradition and Principle based on the Holy Bible
ኢትዮጵያችን ናት!…is our Ethiopia • ምንጭ፥ • የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ወርቃማ ዘመናት፣በዲ/ን ሰሎሞን ዮሐንስ፣2000ዓ.ም • ቪሲዲ፣ፍኖተ አበው ወገዳማት ዘኢትዮጵያ ክፍል 2፣3፣4፣ 2000ዓ.ም • The Ethiopians, A history by Richard Pankhurst,2008